ባህር ዳር ከተማ የተጫዋቾቻቸውን ውል በማራዘም ቀጥለዋል !

 

የጣና ሞገዶቹ ከደቂቃዎች በፊት የግብ ጠባቂያቸውን ፅዮን መርዕድ ውል ማራዘማቸው ተገልጿል ።

 

ፅዮን መርዕድ በጣና ሞገዶቹ ቤት ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት የሚያቆየውን ውል ሲፈራረም በዝውውር መስኮቱ በባህር ዳር ከተማ ቤት ውሉን ያራዘመ አስራ አንደኛ ተጫዋች ለመሆን ችሏል ።

ፅዮን መርዕድ ከጣና ሞገዶቹ ቤት አስቀድሞ በአርባ ምንጭ መጫወቱ የሚታወስ ነው ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor