የ12 ነባር ተጨዋቾቹን ወል ያራዘመው ባህርዳር ከተማ የአጥቂውን ፍቃዱ ወርቁን ውል ለቀጣይ ሁለት ዓመታት አራዝሟል።
በ2010 ከድሬዳዋ ከተማ ባህርዳርን የተቀላቀለው ፍቃዱ ወርቁ የጣና ሞገዶቹ ወደ ፕሪምየር ሊግ እንዲያልፋ እንዲሁም በፕሪምየር ሊጉም ጥሩ ተፎካካሪ እንዲሆኑ ከፍተኛ ድርሻን አበርክቷል።
የአየር ኳስ በማስቆጠር ሚታወቀው ፍቃዱ ወርቁ በአዲስ አሰልጣኙ ፋሲል ተካልኝ አንደ አዲስ እየተዋቀረ ሚገኘውን ባህርዳር ከተማን ለቀጣይ ሁለት ዓመታት ሚወክል ይሆናል።
አስተያየት ይስጡ