መነሻ ገጽ Uncategorized ቢንያም በላይ በኣልባኒያ ሊግ የመጀመርያ ጎሉን ኣስቆጠረ
Uncategorizedኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

ቢንያም በላይ በኣልባኒያ ሊግ የመጀመርያ ጎሉን ኣስቆጠረ

አጋራ
አጋራ

_________________________________

ባለፈው ዓመት ኢትዮጵያ ንግድባንክን በመልቀቅ የኣልባንያ ሃያል ክለብ ስከንደርቡን የተቀላቀለው ቢንያም በላይ ዛሬ በሦስተኛው ሳምንት በያዘው የኣልባንያ ሊግ ከሜዳው ውጪ ካስትርዮትን የገጠመው ስከንደርቡ ሥስት ለባዶ ማሸነፍ ችሏል።ኢትዮጵያዊው ቢንያም በላይም የጨዋታው የመጀመርያ ግብ በ16ኛው ደቂቃ ላይ ማስቆጠር ችሏል።ከሥስት ጨዋታ ሙሉ 9 ነጥብ ማሳካት የቻሉት ስከንደርቡዎች ሊጉን በመምራት ይገኛሉ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

በካናዳ የኢትዮጵያዊያን የባህል እና ስፖርት ሊግ በይፋ ተመሠረተ

በካናዳ የኢትዮጵያ የባህል እና ስፖርት በሚል ስያሜ ሊግ ተቋቋመ። የኢትዮጵያን ባህል ለአለም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...