ቡናማዎቹ የኮከቦቻቸውን ውል አራዘሙ !

 

በኢትዮጵያ ቡና ቤት ድንቅ የውድድር ዓመትን ማሳለፍ የቻሉት አቡበከር ናስር እና ሚኪያስ መኮንን በቡናማዎቹ ቤት ለረጅም ጊዜ የሚያቆያቸውን ስምምነት ፈፅመዋል ።

በአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ እየተመሩ ብቃታቸውን ዳግም ማስመስከር የቻሉት አቡበከር እና ሚኪያስ በኢትዮጵያ ቡና ቤት እስከ መጪው 2017 የውድድር ዓመት ለመቆየት መስማማታቸው ተገልጿል ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor