ቡርትካናማዎቹ የተጫዋቻቸውን ውል አራዘሙ !

 

በ2012 ከቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬድዋ ከተማን የተቀላቀለው ፍሬዘር ካሳ ዘንድሮ ኮንትራቱ የተጠናቀቀ ሲሆን ከክለቡ ጋር ባደረገው ስምምነት ለአንድ አመት በክለቡ ለመቆየት ተስማምቷል።

ክለቡ የነባር ተጫዋቾችን ውል በማራዘም እንዲሁም አዳዲስ ተጫዋቾችን እያስፈረመ ሲሆን ከዚህ በፊትም የጋናዊውን ሪችሞንድ አዶንጎን ጨምሮ የበረከት ሳሙዔል እና የግብ ጠባቂውን ፍሬው ጌታሁን ውል ማራዘሙ ይታወሳል።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor