አሰልጣኝ ውበቱ ኣባተን ኣዲስ ኣሰልጣኝ ኣርጎ የሾመው ፋሲል ከተማ በያዝነው ዓመት የኣፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ላይ ጥሩ ኣቋም ያሳየውን በዛብህ መለዮን በሁለት ዓመት ውል ኣስፈርሟል።
ወላይታ ድቻ በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ዛማሌክን ሲያሸንፍ ትልቁን ድርሻ የተወጣው በዛብህ ከግብፁ ክለብ ኤልኢንታግ ኣልሃረቢ የሙከራ ዕድል ኣግኝቶ እንደነበር የሚታወስ ነው።ተጫዋች በማስፈረምና ውላቸውን የጨረሱ ተጫዋቾች ውል በማስፈረም የተጠመደው ፋሲል የተከላካዮቹን ፍፁም ከበደ፣ያሬድ ባየህ የኣማካዩ መጣባቸው ሙሉ እንዲሁም የግብ ጠባቂው ቴዎድሮስ ጌትነት ውል ኣራዝሟል።
አስተያየት ይስጡ