መነሻ ገጽ መቐለ ከተማ በወልዲያ ከተማና መቐለ ከተማ ጨዋታ በፀጥታ ችግር ምክኒያት መተላለፉን የመንግሥት ኮሚኒኬሽን ፅህፈት ቤት አስታውቋል 
መቐለ ከተማወልዲያዜናዎች

በወልዲያ ከተማና መቐለ ከተማ ጨዋታ በፀጥታ ችግር ምክኒያት መተላለፉን የመንግሥት ኮሚኒኬሽን ፅህፈት ቤት አስታውቋል 

አጋራ
አጋራ

​ በወልዲያና በመቐለ ከተማ እግር ኳስ ክለቦች መካከል ዛሬ ሊካሔድ የነበረው ግጥሚያ በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት ወደ ሌላ ጊዜ መራዘሙን የሰሜን ወሎ ዞን የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት አስታወቀ።

የጽህፈት ቤቱ ሃላፊ አቶ ልባሴ አሊጋዝ ለሀትሪክ ስፖርት ድህረ ገፅ እንዳስታወቁት በወልዲያ ሼህ አላሙዲን ስታዲየም ሊካሔድ የነበረው ግጥሚያ ዛሬ ጠዋት በሁለቱ ክለቦች ደጋፊዎች መካከል በተነሳ ግጭት ምክንያት ሊካሔድ አልቻለም።
በግጭቱ ምክንያትም በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች ለጊዜው ግምቱ ያልታወቀ የንብረት ጉዳት መድረሱን አስታውቀው የጸጥታ አካላት ባደረጉት ጥረት መረጋጋት መፈጠሩንም ተናግረዋል።
በሁለቱ እግር ኳስ ክለቦች መካከል ሊካሄድ የነበረው የ5ኛ ሳምንት ጨዋታም በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን ሃላፊው ጨምረው አስታውቀዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሲዳማ ቡና ቡድን መሪ ታገደ

በዮሴፍ ከፈለኝ የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የቡድን መሪው የቀድሞው ዳኛ ዕግድ...

ዜናዎችየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

27ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አብዱላጢፍ ባምባ (መቐለ 70 እንደርታ) : ክለቡ ከ ወልዋሎ አዲግራት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...