መነሻ ገጽ ዜናዎች በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ስር የሚከናወኑ ውድድሮች እሚጀመሩበት ቀናት ታውቀዋል
ዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ዋንጫየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ስር የሚከናወኑ ውድድሮች እሚጀመሩበት ቀናት ታውቀዋል

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በ2011 ዓ.ም ከሚያካሂዳቸው አገር አቀፍ እና ኢንተርናሽናል ውድድሮች መካከል ከዚህ በታች የተገለፁትን ውድድሮች :-

v የኢትዮጵያ ሴቶች ኘሪሚየር ሊግ የ2011 ዓ.ም የሁለቱም ዲቪዚዮኖች ውድድር ህዳር 1 ቀን 2011 ዓ.ም የሚጀመር ይሆናል፡፡

v የኢትዮጵያ የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በ2010 ዓ.ም የኘሪሚየር ሊግ ወንዶች አሸናፊ በሆነው በጅማ አባ ጅፋር ክለብ እና በኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ አሸናፊ በሚሆነው ክለብ መካከል ጥቅምት 11 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ስታዲየም ይካሄዳል፡፡

v የኢትዮጵያ ወንዶች ኘሪሚየር ሊግ የ2010 ዓ.ም የውድድር አፈፃፀም ግምገማ እና የ2011 ዓ.ም የዕጣ ማውጣት ሥነስርዓት መስከረም 25 ቀን 2011 ዓ.ም የሚካሄድ ይሆናል፡፡

v የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ከኬንያ አቻው ጋር መስከረም 30 ቀን 2011 ዓ.ም በ10፡00 ሰዓት በባህር ዳር ስታዲየም እንደሚካሄድ የሚጠበቀው ጨዋታ በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የስታዲየም ለውጥ እንደተደረገ የሚገለጸው መረጃ የተሳሳተ ሲሆን ውድድሩ በባህር ዳር ስታዲየም የሚከናወን ይሆናል ፡፡

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...