በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ምክንያት ይቋረጣል ተብሎ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መቼ እንደሚካሔድ ታውቋል።

 

ካፍ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የአህጉር አቀፍ ውድድሮችን የሰረዘ ሲሆን በዚህ ውድድር ምክንያት ለ 21 ቀናት ይቋረጣል ተብሎ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መጋቢት 12 እና13 የአስራ ስምንተኛ ሳምንት የሚካሔድ ይሆናል።

በዚህም መሰረት ቅዳሜ መጋቢት 12 ሲጀመር መርሀ ግብሮችን ወደ እናንተ አድርሰናል ::

9:00ድሬድዋ ከተማ ከ ሐዲያ ሆሳና

9:00 ባህር ዳር ከተማ ከ ሐዋሳ ከተማ

9:00 ሲዳማ ቡና ከ ጂማ አባ ጅፋር

9:00 ወልዋሎ ከ ስሑል ሽረ

9:00 ፋሲል ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ

9:00 አዳማ ከተማ ከ ሰበታ ከተማ

10:00 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወላይታ ዲቻ

እሑድ መጋቢት 13

10:00 ኢትዮጵያ ቡና ከ መቐለ 70 አንደርታ

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor