መነሻ ገጽ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅ/ጊዮርጊስ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅ/ጊዮርጊስ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

አጋራ
አጋራ

ቅ/ጊዮርጊስ ጋናዊውን የ25 ዓመት አጥቂ አርተር ሪቻርድን በ2 ዓመት የውል ስምምነት አስፈርመዋል።

አዲስ ፈራሚው የፈረሰኞቹ አጥቂ አርተር ሪቻርድ ከአሳዳጊው ክለብ ዋ ኦልስታር ወደ ባህሬን ሊያመራ እንደነበርና ለፈረሰኞቹ ቅድሚያ ሰጥቶ ወደ ኢትዮጵያ እንደመጣ አማራ ስፖርት አረጋግጣለች፡፡

ፈረሰኞቹ በዘንድሮ የውድድር ዓመት የመጡትን አሌክስ ኦሮትማልና ካሲሙ ታይተስ ያልተሳካ የውድድር ጊዜ በማሳለፋቸው በስምምነት ከሳምንት በፊት ማሰናበታቸው ይታወሳል፡፡

ለዚህም ምትክ ይሆን ዘንድ በዛሬው ዕለት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ጋናዊውን አርተር ሪቻርድ በሁለት ዓመት ኮንትራት ውል አስፈርመዋል። ተጫዋቹ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ዙር ሲጀምር ሜዳ ላይ የምንመለከተው ይሆናል።

ተጨዋቹ የፈረሰኞቹን ቤት ግብ የማስቆጠር ችግር በሁለተኛው ዙር የሊግ ውድድር እንደሚቀርፍ እምነት ተጥሎበታል፡፡

Photo credit – saint georg official page

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...