ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ17 እና 20 በታች ቡድን አሰልጣኞቹን ይፋ አድርጓል

 

ከ17 ዓመት በታች እና ከ20 ዓመት በታች ቡድኖች አሰልጣኞች ተመደቡ፡፡

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ የዋናው ቡድን ምክትል አሰልጣኝ የነበሩት አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ እና አሰልጣኝ አሳምነው ገብረወልድ የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ተስፋ እና ታዳጊ ቡድኖችን እንዲያሰለጥኑ መመረጣቸውን ታውቋል፡፡

አሰልጣኝ ዘሪሁን በዋና አሰልጣኝነት፣አሰልጣኝ አሳምነው ገብረወልድ በምክትል አሰልጣኝነት የተመደቡ ሲሆን ከ17 ዓመት በታች እና ከ 20 ዓመት በታች ቡድኖችን ሲያሰለጥኑ የቆዩት አሰልጣኝ ደረጄ ተስፋዬ የዋናው ቡድን ምክትል አሰልጣኝ ሆነው መመደባቸውን ለማወቅ ተችሏል

📷 © offical st. George  Fb page

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor