ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ፊት መስመር አጥቂው ጋር ተለያየ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፊት መስመር አጥቂው ዘቦ ቴውጎይ ጋር በስምምነት ተለያይቷል።

 

እንደፈረንጆቹ አቆጣጠር ኦክተበር 16/2019 ፈረሰኞቹን የተቀላቀለው ተጫዋቹ ለክለቡ የሚጠበቅበትን አገልግሎት መስጠት ስላልቻለ ነው በስምምነት ከክለቡ ጋር የተለያየው ብሏል የክለቡ የፌስ ቡክ ገፅ።

Hatricksport website Editor

Facebook

ሚሊዮን ኃይሌ

Hatricksport website Editor