መነሻ ገጽ Uncategorized ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢብራሂም ፎፋናን የግሉ አደርጓል
Uncategorizedቅዱስ ጊዮርጊስየዝውውር ዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢብራሂም ፎፋናን የግሉ አደርጓል

አጋራ
አጋራ

​ኢብራሂም ፎፋና ለፈረሰኞቹ በዛሬው እለት በይፋ ፈርሟል። የ27አመቱ ኮትዲቫራዊው የክንፍ ትጫዋች ከፈረሰኞቹ ጋር ለቀጣይ 2 (ሁለት) ዓመት የሚያቆየውን ፊርማውን አኑሯል።

ተጫዋቹ ከዚህ ቀደም ለኤሴክ ሚሞሳስ፣ ስታዴቱኒዝ ፣ዩኤስ ቤን ጉኤርዳን እና ለኢትዮ ኤሌክትሪክ መጫወት ችሏል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
አርሲ ነገሌዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ነገሌ አርሲ በነፃ ዝውውር ናይጄሪያዊ አጥቂ አግኝቷል

በኢራቅ ሊግ ቆይታ የነበረው አጥቂ ነገሌ አርሲን ይቀላቀላል። ኪቲካ ጀማን በዝውውሩ የመዝጊያ...

Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገለት

ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በቢጂአይ ኢትዮጵያ ስፖንሰር ሊደረግ ነው

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከቀድሞው አጋሩ ጋር በድጋሚ ለመጣመር ውይይት አድርጓል። አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስን...