መነሻ ገጽ አፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ | የሆሮያው አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስ ዳሮሳ ወደ አልጀሪያ ተመልሰው ዢ ኤስ ካቢሊን ይገጥማሉ
አፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግዜናዎች

ሻምፒዮንስ ሊግ | የሆሮያው አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስ ዳሮሳ ወደ አልጀሪያ ተመልሰው ዢ ኤስ ካቢሊን ይገጥማሉ

አጋራ
አጋራ

 

በመጀመሪያው ዙር የማጣሪያ ጨዋታ የማሊውን ክለብ ስታድ ማሊያን በደርሶ መልስ ጨዋታ በድምር ሁለት ለአንድ አሸንፎ ያለፈው ሆሮያ ኤፍ ሲ ለማጣሪያው ሁለተኛ ጨዋታ ዢ ኤስ ካቢሊን ይገጥማል። የመጀመሪያው ጨዋታም ከመስከረም 3 እስከ 5 ባሉት ቀናት ውስጥ ይደረጋል።

የቀድሞው የቡና አለቃ በሩዋንዳ ፖሊስ የአፍሪካ ሥራቸውን ቢጀምሩም በካሜሩን ኮተን ስፖርት ሰርተው የተጓዙት ወደ አልጄሪያው ኮንስታንቱን ነበር። በአልጄሪያ ኮንስታንቲንና ስኪክዳን ያሰለጠኑት ጎሜስ አሁን ደግሞ የጊኒውን ሆሮያን እየመሩ ካቢሊን ይገጥማሉ።

ዢ ኤስ ካቢሊ የሱዳኑን አልሜሪክን ገጥሞ በአልጀርስ 1-0 በማሸነፍ በካርቱም ደግሞ 3-2ተሸንፎ በድምር 3-3ነገር ግን ከሜዳ ውጭ በገባ 2 ጎል ሁለት ጎል ታግዞ ነው ሆሮያን የሚገጥመው። የሆሮያና የዢ ኤስ ካቢሊ ጨዋታ የመጀመሪያ ዙር በአልጀርስ የመልስ ጨዋታው ደግሞ በኮናክሪ ይደረጋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...