መነሻ ገጽ ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ ​ስንብት | ወልዋሎ አዲግራት አሰልጣኝ ብርሀኔ ገ/እግዚአብሔርን አሰናበተ
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣሰበር ዜናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

​ስንብት | ወልዋሎ አዲግራት አሰልጣኝ ብርሀኔ ገ/እግዚአብሔርን አሰናበተ

አጋራ
አጋራ

​ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲቲ  አንጋፋውን አሰልጣኝ ብርሀኔ ገ/እግዚአብሔርን አሰናበት

በ2009 ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ  ወድድርን የበላይ በመሆን በ2010 ዓ.ም ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲቲን ወደ ኘሪሜየር ሊጉ ማስገባት የቻሉት አሰልጣኝ ብርሀኔ ገብረእግዚአብሔር በቅርብ ሳምንታት ክለቡ  በተከታታይ በጣለው ነጥብ የመነሳታቸው ምክኒያት መሆኑን ተሰምቷል ፡፡ 

የክለቡ ቦርድ ትናንት ማታ ባካሄደው  እረጅም ሰዓት ከፈጅ ስብሰባ በኃላ አሰልጣኙ ማሰናበቱን ሀትሪክ ድህረ ገፅ ከውስጥ ምንጮች ያገኘችው መረጃ  ይጠቁማል፡፡ 

ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲቲ በፕሪሚየር ሊጉ በ12ጨዋታዎች 2አሸንፎ፤ በ7አቻ ፤በ3ጨዋታዎች ተሸንፎ በ13 ነጥብ በ10ኛ ደረጃ ላይ ሊቀመጥ ችሏል 

በቀጣይ ከአሰልጣኙ ጋር ለሚነሱ ጥያቄዎች አሰልጣኝ ብርሀኔ ገብረእግዚአብሔር የሰጡትን አሰተያየት ይዘን እንቀርባለን፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

1. ፉአድ ኢብራሂም (ኢትዮጵያ ቡና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ...