መነሻ ገጽ ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ ​ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ማክሰኞ ታህሳስ 24/2010 ዓ.ም በማለዳው በእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን አጠናቅቃለች፡፡
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ

​ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ማክሰኞ ታህሳስ 24/2010 ዓ.ም በማለዳው በእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን አጠናቅቃለች፡፡

አጋራ
አጋራ

​ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ማክሰኞ ታህሳስ 24/2010 ዓ.ም በማለዳው በእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን አጠናቅቃለች፡፡

ለመሆኑ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ይሆን?

-ከሀገር ውስጥ፡- በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ደደቢት 1-0 ኢትዮጵያ ቡና ባሸነፈበት ጨዋታ ከኢትዮጵያ ቡና በኩል ጥሩ እንቅስቃሴን  ያሳየው እያሱ ታምሩ ስለ ኢትዮጵያ ቡና ወቅታዊ አቋም እሚለው ነገር ይኖራል፡፡ ቅዱስጊዮርጊስከ መከላከያ አቻ በተለያዩበት ጨወታ መልካም እንቅስቃሴን ማድረግ የቻለው አብዱልከሪም መሀመድ ስለ ፈረሰኞቹ አቋምና ስለራሱ ወቅታዊ ብቃት ከሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ጋር ጣፋጭ ቆይታን አድርጓል።
ከባህር ማዶ፡- ከእንግሊዝ ዳኞች ጋር እሰጣገባ ውስጥ የገቡት የአርሰናሉ አለቃ አሰልጣኝ አርሰን ቬንገር የእንግሊዝ ዳኞች ኘሮፌሽናል አይደሉም በማለት የተናገሩትን ሙሉ ቃለምልልስ አካተናል፡፡

ግብፅዊው መሀመድ ሳላህ በየርገን ክሎፕ ቡድን ውስጥ አስደናቂ ብቃቱን አየሰጠ ስለ ሚገኘው አገለግሎት  በሰፋት ተዳሷል፡፡

በኦልዲስ በት ጉዲስ አምዳችን ደግሞ ለሁለቱም ታላላቅ ቡድኖች  ኢት.ንግድ ባንክ ና በኢት.ቡና የተጫወተው መሀሪ አላምረው  ጋር ሰፋ ያለ ቆይታ አድርገናል።

እናም ሌሎች ያልተሰሙ አዳዲስና ትኩስ ዘገባዎችን ነገ ማለዳ ይዛ እጅዎ ትገባለች፡፡
በርካታ አንባቢዎቻችን ባቀረባችሁልን ተደጋጋሚ ጥያቄ መሰረት ሀትሪክን በሳምንት ሁለት ቀን በቅርቡ ይዘን እንቀርባለንና ጠብቁን፡፡ ተጨማሪና ትኩስ መረጃዎችን በርካታ ተከታታዮች ባሉት hatricksport.com ድረ-ገፃችን ይጎብኙን፡፡

ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል፡፡

መልካም ንባብ

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜና እረፍትዜናዎች

የጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ አጭር የህይወት ታሪክ

ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ ከእናቱ ከወ/ሮ ጌጤ ገ/ስላሴ እና ከአባቱ ሀምሳ አለቃ ወልዴ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ  ቀናችን  እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ  ቀናችን  እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን...