መነሻ ገጽ ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ ​ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ተወዳጇ ሀትሪክስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ማክሰኞ ህዳር26/2010 ዓ.ም በማለዳው በእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋንአጠናቅቃለች፡፡
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ

​ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ተወዳጇ ሀትሪክስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ማክሰኞ ህዳር26/2010 ዓ.ም በማለዳው በእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋንአጠናቅቃለች፡፡

አጋራ
አጋራ
  1. ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ተወዳጇ ሀትሪክ
    ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ማክሰኞ ህዳር
    26/2010 ዓ.ም በማለዳው በእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን
    አጠናቅቃለች፡፡
    ለመሆኑ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ይሆን?
    -ከሀገር ውስጥ፡- በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት እሁድ 10:00 ሰዓት በሸገር ደርቢ  ኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሚያደረጉት ጨዋታ ከወዲሁ አጓጊ ሆኖል፡፡ የሁለቱ ክለብ ተጨዋቾች በረከት ይስሀቅ፣አክሊሉ ዋለልኝ፣  ሙሉአለም መስፍን (ዲኮ)፣አብዱልከሪም መሀመድ(ተርሚኔተር)፣  ስለ ደርቢው ጨዋታ ምን አሉ ነገ ማለዳ ይጠብቁን! 
    ከባህር ማዶ፡- አርሰናሎች በሳምንቱ መጨረሻ በማንቸስተር ዮናይትድ የደረሰባቸውን አሳዛኝ ሽንፈት አስመለክቶ ተጫዋቾች ምን ይላሉ ዳሰነዋል? እናም ሌሎች ያልተሰሙ አዳዲስና ትኩስ
    ዘገባዎችን ነገ ማለዳ ይዛ እጅዎ ትገባለች፡፡
    በርካታ አንባቢዎቻችን ባቀረባችሁልን ተደጋጋሚ ጥያቄ መሰረት
    ሀትሪክን በሳምንት ሁለት ቀን በቅርቡ ይዘን እንቀርባለንና
    ጠብቁን፡፡ ተጨማሪና ትኩስ መረጃዎችን በርካታ ተከታታዮች
    ባሉት hatricksport.com ድህረ-ገፃችን ይጎብኙን፡፡
    ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል፡፡
    መልካም ንባብ

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜና እረፍትዜናዎች

የጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ አጭር የህይወት ታሪክ

ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ ከእናቱ ከወ/ሮ ጌጤ ገ/ስላሴ እና ከአባቱ ሀምሳ አለቃ ወልዴ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ  ቀናችን  እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ  ቀናችን  እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን...