ሲዳማ ቡና ናይጄሪያዊ አጥቂ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል !

 

በሊጉ ጥሩ እንቅስቃሴ እያደረጉ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች ናይጄርያዊውን አጥቂ ኢብራሂም ሙፉታኡ ኦሞታዮን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል ::

ተጫዋቹ በዛሬው እለት ሶስተኛ ቀን የተሳካ የሙከራ ጊዜን እያደረገ ሲገኝ በመጪው ቀናት ውስጥ በይፋ ለሲዳማ ቡና ፊርማውን እንደሚያኖር ይጠበቃል ::

ኢብራሂም ሹቲንግ ስታርስ ክለብን በመልቀቅ ሲዳማን በቅርብ ቀናት እንደሚቀላቀል ይጠበቃል ::

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor