ሲዳማ ቡና ታገደ

ከሰአታት በፊት ይፋ በሆነ መረጃ ሲዳማ ቡና ሙጃይድ የተባለው ተጨዋቹ ቀሪ ደመወዝ እስኪከፍል ድረስ ምንም አይነት ግልጋሎት እንደማያገኝ ፌዴሬሽኑ ገልጿል፡፡

 

የፍትህ አካላቱ ዲሲፕሊንና ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ በወሰኑት ውሳኔ መሠረት ክለቡ የሚጠበቅበትን ክፍያ እስኪከፍል መታገዱን ይፋ ተደርጓል፡፡

Editor at Hatricksport

Facebook

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport