በሽቶ ሚድያ ኮሚዩኒኬሽን እና በትግራይ ወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር ትብብርነት ከጥቅምት 30-ህዳር 9 ሚካሄደው ትግራይ ዋንጫ ሲዳማ ቡናን በተጋባዥነት ያሳትፋል።
ለሁለተኛ ጊዜ ሚካሄደው ትግራይ ዋንጫ ከኣምናው ውድድር ወልዋሎ ና ድሬዳዋን ማያሳትፍ ሲሆን በምትካቸው ሲዳማ ቡና ና ሰሎዳ ዓድዋን ያሳትፋል።በተጨማሪ ሌሎች ተጋባዥ ክለቦችም በሚቀጥሉት ቀናት ይፋ ይደረጋሉ።
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...
በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...
በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...
በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ