በ2009 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር 2ኛ ና 3ኛ ደረጃ በመያዝ የ2010 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግን መቀላቀላቸውን ተከትሎ በኮንሰትራክሽን ዘርፍ ትልቅ ስም ያለው ሱር ኮንስትራክሽን ለወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ ና መቐለ ከተማ የእግር ኳስ ክለቦች የሰላሳ ሚልዮን ብር የማበረታቻ ሽልማት አበረከተ።
♦ለሁለቱም ክለቦች ለእያንዳንዳቸው 45 ሰዋችን የሚይዙ አንድ አንድ ዘመናዊ አውቶቡስ
♦ለሁለቱም ክለቦች ለእያንዳንዳቸው2010 ዓ.ምፕሪሜርሊግ ተሳትፎ የሚውል 10 ሚልየን ብር
♦ለሁለቱም ክለብ አሰልጣኞች ለእያንዳንዳቸው 75 ሺ ብር
♦ለሁለቱም ክለብ ተሰላፊ ተጫዋቾች ለእያንዳንዳቸው 50 ሺ ብር
♦ለሁለቱም ክለቦች ተቀያሪ ተጫዋቾች ለእያንዳንዳቸው 25 ሺ ብር ሽልማት ሰጥቷል።
አስተያየት ይስጡ