ሰበታ ከተማ የተጫዋቹን ውል አራዘመ !

 

በአሰልጣኝ ውባቱ አባተ የሚመሩት ሰበታ ከተማዎች የመሐል ተከላካያቸውን አንተነህ ተስፋዬ ውል ለተጨማሪ ዓመታት ማራዘማቸው ይፋ ተደርጓል ።

አንተነህ ተስፋዬ በሊጉ ልምድ አላቸው ከሚባሉ እና በብሔራዊ ቡድን በመሰለፍ ብቃቱን ሲያሳይ መቆየቱ ይታወሳል ።

አንተነህ ተስፋዬ ከዚህ ቀደም በ አርባ ምንጭ ከተማ ፣ ሲዳማ ቡና እና ድሬድዋ ከተማ ተጫውቶ ማሳለፉ ይታወሳል ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor