ሰበታ ከተማ ተጫዋች አስፈርመዋል

ሰበታ ከተማዎች የመስመር ተጫዋች ከድሬድዋ ከተማ ማስፈረማቸው ተገልጿል።

በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት ሰበታዎች ያለፉትን ሶስት ዓመታት በድሬድዋ ከተማ ቤት ማሳለፍ የቻለውን ያሬድ ታደሰን ማስፈረማቸውን ለማወቅ ተችሏል ።

ያሬደ ታደሰ ከድሬድዋ ከተማ አስቀድሞ በናሽናል ሲሜንት በመጫወት ማሳለፉ ይታወሳል ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor