ሰበታ ከተማ በይፋ ተጫዋች አሰፈረመ

በዘንድሮው የውድድር አመት ወልቂጤ ቤት የመጀመሪያውን የውድድር አመት በማሳለፍ የክለቡን ታሪካዊ የፕርሚየር ሊግ ጎል ያስቆጠረው ቶጎዊው ጃኮ አራፋት ሰበታን መቀላቀል ችሏል ::

 

ጃኮ አራፋት ከወልቂጤ ጋር ከተለያየ በሃላ በሰበታ ቤት የሙከራ ጊዜ ሲያሳልፍ ሲቆይ በመጨረሻም የአንድ አመት ኮንትራት መፈረሙን ለማወቅ ተችሏል ::

ጃኮ አራፋትከዚህ ቀድም በፕርሚየር ሊጉ ለሀዋሳ ከተማ ፤ ወላይታ ዲቻ ፤ ባህርዳር ከተማ እንዲሁም ወልቂጤ ከተማ መጫወት ሲችል ሰበታ አምስተኛው ክለቡ ሆኗል ::

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor