ዝዋይ ላይ በተካሄደው የብሄራዊ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር ወደ ከፍተኛ ሊግ ማደጉን ያረጋገጠው ሰሎዳ ዓድዋ የተከላካይ መስመር ተጨዋቹ ዓብዱልጀሊል መሐመድን ከአሶሳ፣የቀድሞው የክለቡ ተጫዋች ሚኪኤለ ፀጋይን ከመከላከያ ሁለተኛ ቡድን አስፈርሟል
በተጨማሪ ሰሌዳ ዓድዋዎች አምና ከክለቡ ጋር ጥሩ የውድድር ዓመት ያሳለፋትን መሓሪ ኣድሓኖም፣ተመስገን ገብረሂወት፣የማነ ገብረስላሰ፣ፊሊሞን ገብረዝጋብሄር ና ቃልኣብ ኪዱን ውል አራዝሟል።
ዓድዋ ላይ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን እያካሄዱ ሚገኙህ የኣታክልቲ ራያ ልጆች ጥቅምት 30 በሚጀምረው ትግራይ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ ይሆናሉ።
አስተያየት ይስጡ