መነሻ ገጽ ወልዋሎ ሮበን ኦባማ ና ደደቢት ተለያዩ
ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሮበን ኦባማ ና ደደቢት ተለያዩ

አጋራ
አጋራ

በጥር የዝውውር መስኮት ደደቢትን ዳግም የተቀላቀለው ሮበን ኦባማ ለክለቡ እንድም ጨዋታ ሳያደርግ ክለቡን ለመልቀቅ ተገዷል ።

ከዚህ ቀደም ለደደቢት መጫወት የቻለው ሮበን ኦባማ ኢትዮጵያ ውስጥ በነበረበት ጊዜ ያልከፈለው ታክስ ስለነበር፤ውዝፍ የታክስ እዳውን መክፈል እስካልቻለ ድረስ በኢትዮጵያ መጫወት ስለማይችል ወደ ሃገሩ ለመመለስ ተገዷል።

በሚቀጥሉት ቀናት ውስጥ በሚዘጋው የግማሽ ዓመት የተጨዋቾች ዝውውር መስኮት ላይ ሮበን ኦባማን ጨምሮ 8 አዳዲስ ተጨዋቾችን ያስፈረመው ደደቢት ከወራጅ ቀጠና ለመውጣት ከባድ ፈተና ከፊቱ ይጠብቀዋል።

በዳንኤል ጸሃየ ሚመሩት ደደቢቶች ባሳለፍነው ቅዳሜ ደቡብ ፖሊስን በማሸነፍ ከወራጅነት ለመትረፍ ሚያደርጉትን ጉዞ እንድ ብለው ጀምረዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...