መነሻ ገጽ Transfer news ራምኬል ሎክ ወደ ድሬደዋ ከተማ አቅንቷል
Transfer newsዜናዎችየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ራምኬል ሎክ ወደ ድሬደዋ ከተማ አቅንቷል

አጋራ
አጋራ

ከአፄዎቹ ጋር ቀሪ የአንድ አመት ኮንትራት እያለው ከፋሲል ከተማ ጋር በስምምነት የተለያየው ራምኬል ከአፄዎቹ ጋር ከተለያየ በኋላ ለድሬደዋ ከተማ ለመጫወት ፊርማውን ማኖሩ ተረጋግጧል ።

የቀድሞ የኢትዮ ኤሌትሪክ ፣ የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የፋሲል ከተማ ተጫዋች የነበረወ ራምኬል ሎክ ከቀድሞ የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ጋር በድሬደዋ ከተማ ተፈላጊ መሆን ችሏል ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሽንፈት ሲገጥመው በድንጉዛ ደርቢ የጦና ንቦቹ እና ኤሌክትሪክ ድል ቀንቷቸዋል

በሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ተከታታይ ሽንፈትን በሸገር ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

አዳማ ከአስር ፈረሰኞቹ ከሦስት እና ነብሮቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የመክፈቻ ቀን ጨዋታ አዳማ ከተማ በጎል ደምቆ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ...

ዜናዎችየአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጠዋል የተባሉት ሁለት ዳኞች ወደ መጡበት እንዲመለሱ ተደረገ

በዮሴፍ ከፈለኝ በወልዋሎ እና ነገሌ አርሲ ጨዋታ ላይ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ ሁለት...

FIFATransfer news

La FIFA lève temporairement l’interdiction de transfert de St. George

L'interdiction de recrutement imposée à Saint George's par la FIFA a été...