By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሪፖርት | ሲዳማ ቡና በሜዳዉ ከወልዲያ ጋር ነጥብ ተጋርቷል
Share
Notification Show More
Latest News
በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የጨዋታ ዘገባ
ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ሲዳማ ቡና
የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ
ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ
የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ሲዳማ ቡና
መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች መቐለ 70 እንደርታ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግወልዲያሪፖርትሲዳማ ቡና

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና በሜዳዉ ከወልዲያ ጋር ነጥብ ተጋርቷል

Yonas Shimels
Yonas Shimels 8 years ago
Share
SHARE

በኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ጨዋታ ይርጋለም ላይ ሲዳማ ቡና ወልዲያ ከተማን አስተናግዶ ነጥብ ተጋርቶ ሊወጡ ችለዋል፡፡

ልክ 09:03 ደቂቃ ሲል የጀመረው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ  በኳስ ቁጥጥሩ እንግዳዎቹ ወልዲያዎች የተሻሉ ነበሩ በ2 ተኛ ደቂቃ ፍፁም ገ/ማርያም ያገኘውን እድል ሳይጠቀምበት ቀርቷል፡፡ በ26ኛ  ደቂቃ ኤዶም ከቅርብ ርቀት የመታውን ኳስ የሲዳማው ግብ ጠባቀመ ፍቅሩ ውዴሳ አምክኖበታል፡፡ በተደጋጋሚ ወደ ሲዳማ የግብ ክልል መድረስ ቢችሉም ወልዲያዎች የግብ አድል መፍጠር አልቻሉም፡፡ በአንፃሩ ሲዳማ ቡናዎች የመጀመሪያው አጋማሽ መጠናቀቂያ ላይ ተጭነው በመጫወት ጫና ፈጥረዋል፡፡


ለእረፍት የዳኛ ፊሽካ በሚጠበቅበት ሰዓት አናናን ማይክል ከርቀት አክርሮ የመታው ኳስ መረብ ላይ አርፎ በባለ ሜዳዎቹን መሪነት የመጀመርያው አጋማሽ ተጠናቋል፡፡በሁለተኛው አጋማሽ ሲዳማ ቡና ቶሎቶሎ ወደ ጎል በመድ እና የግብ እድሎችን በመፍጠር የተሻሉ ነበሩ በተለይም  ማይክል አናን  በግራ መስመር ጥሩ ሲንቀሳቀስ ነበር፡፡  በ63ተኛ ደቂቃ ፍፁም ቅጣት ክልል ውስጥ ዮሐንስ ፍሰሐ ኳስ በእጁ በመንካቱ  የተሰጠውን ፍ.ቅ.ም ኤዶም ኮዶዞ አስቆጥሮ ጫዋታው አንድ አቻ ሆኗል፡፡


 በ75ተኛው ደቂቃ ላይ ወንድሜነህ አይናለም ከ16.50 ውጪ አክርሮ የመታውን ኳስ የወልዲያው ግብ ጠባቂ አድኖበታል፡፡ 80ኛ ደቂቃ ላይ ባዬገዛህኝ በሁለት ቢጫ ካርድ ከሜዳ ሊሰናበት ችሏል፡፡ ሲዳማ ቡና የቁጥር ብልጫ ቢኖርበትም ተጭኖ በመጫወት እድሎችን ፈጥረዋል በተለይም አማሀ በለጠ ያመከናት ኳስ እምታስቆጭ ነበረች፡፡ጫዋታው 1ለ1 በሆነ መልኩ ተጠናቋል፡፡

- ማሰታውቂያ -

የአሰልጣኞች አስተያየት

አሰልጣኝ አለማየው አባይነህ

“በቅጣት,በጉዳት እና ለብሔራዊ ቡድን ተመርጠውብን ከቋሚ አሰላለፍ ያጣናቸው ተጫዋቾች ክፍተት ፈጥሮብናል፡፡ተጫዋቾች ሲሟሉልን ወደ አሸናፊነት እንመጣለን፡፡ ”

አሰልጣኝ ዘማርያም   ወ/ጊዮጊስ      
” ተጋጣሚያችን ውጤት በማጣት ጫና  ውስጥ ስለነበረ ተጭነን  በመጫወት ለማሸነፍ ነው   የተጫወትነው ሆኖም በተከላካይ መስመር ስህተት ጎል ተቆጥሮብናል፡፡የተጎዱብን ሁለት የተከላካይ አማካይና ለብሔራዊ ቡድን ማስመረጣችን ክፍተት ፈጥሮብናል  እንደ አጠቃላይ ውጤቱ ጥሩ  ነው ፡፡ ”     

                                 

               

You Might Also Like

በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል

ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም

የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ

መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

ጋናዊው ተጫዋች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ ለመድን ፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Yonas Shimels
Follow:
Editor at Hatricksport website
Previous Article ​በኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ፋሲል ከተማ ድል ሲቀናው ድሬዳዋ ከተማ ከ አዳማ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
Next Article ሪፖርት | ደደቢት በፕሪሚየር ሊጉ ሁለተኛ ድሉን መቐለ ከተማ ላይ ተቀዳጅቷል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማመቐለ ከተማሪፖርት

ሪፖርት | መቐለ ከተማና ፋሲል ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

የሻነው ግዛቸው By የሻነው ግዛቸው 8 years ago
የፋሲል ከነማ የመጀመሪያው ዙር ጉዞ ሲዳሰስ
የጣናው ሞገዶች ነገ የወሳኝ ተጫዋቻቸውን ግልጋሎት አያገኙም
የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታ በቀጥታ /LIVESCORE/
ሐዋሳ ከተማ የቀድሞ ተጫዋቹን አስፈርሟል !
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?