ረቡዕ…ረቡዕ…ረቡዕ…ረቡዕ ሀትሪክ የመጀመሪያ ካደረጋት ባለቀለም ሀትሪክ ጋዜጣዋ በተጨማሪ ሀትሪክ በባለቀለም መፅሔትም መጣችልዎ!!

– ለታሪክ የሚቀመጥ ባለቀለም ፖስተር ለአንባቢዎች በነፃ የሚበረከት
– ከሲዳማ ቡና ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተዛወረው አዲስ ግደይ በተለይ ለሀትሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰጠው መሳጭ ቃለ-ምልልስ
– የኢትዮጵያ ቡናው ሚኪያስ መኮንን የክለብ ጓደኞቹን ገበና በተለይ ለሀትሪክ አጋልጧል፤
የክለቡ አዝናኝ፣እንቅልፋም፣ገንዘብ አባካኝ፣ቆጥቋጣው፣አኩራፊው…ተጨዋች ማን እንደሆነ ሳይደብቅ ሊነግረን ለረቡዕ ቀጥሮ ይዟል፡፡
-ኮሜዲያን ደረጀ ኃይሌ ወረቀቱን ከብዕር ጋር አዛምዶ እነሆ ለሀትሪክ አንባቢያን ብሏል፡፡
– ከባህር ማዶ፡- ስለ አዲሱ መድፈኛ ዊሊያን፣የቀይ ሰይጣኖቹ ኩራት የሆነው ራሽፎርድ፣የሊቨርፑሉ ትሬንት አሌክሳንደርና ሌሎች ያልተሰሙ ልዩ ዘገባዎችን አካታ የፊታችን ረቡዕ ትጠብቅዎታለች፡፡
የረቡዕ ቀጠርዎ ከባለቀለምዋ ሀትሪክ መፅሔት ጋር ይሁን!!
-ሀትሪክን ዘወትር ቅዳሜ ባለቀለም ጋዜጣ
-ሀትሪክን የፊታችን ረቡዕ ባለቀለም መፅሔት
ስፖርትን እንመግባለን We Feed Sport

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team