ከተለያዩ ሶስት ቡድኖች ጋር የሊጉን ዋንጫ ማንሳት የቻለው ምን ያህል ተሾመ (ቤቢ) ዛሬ ለወልድያ ስፖርት ክለብ ፊርማውን አኑሯል!!
ወልድያ ስፖርት ክለብ አሰልጣኝ ዘማሪያም ወልደጊዮርጊስ መቅጠሩን ተከትሎ በ2010 እራሱን ከሌሎች ክለቦች ጋር ተፎካካሪ ሁኖ ለመቅረብ የተለያዩ ተጨዋቾችን በማስፈረም ላይ ይገኛል፡፡
መሳይ አያኖ አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና የግብ ዘብ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፈው...
በኢራቅ ሊግ ቆይታ የነበረው አጥቂ ነገሌ አርሲን ይቀላቀላል። ኪቲካ ጀማን በዝውውሩ የመዝጊያ...
መቐለ 70 እንደርታ ክለብ የሌለውን አጥቂ ወደ ክለቡ አምጥቷል። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም...
ኢትዮጵያ መድን የአጋማሹን አራተኛውን ፈራሚ አግኝቷል። በአሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ የሚመሩት የወቅቱ የሊጉ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ