መነሻ ገጽ መከላከያ መከላከያ ፍቅረየሱስ ተክለብርሃንን አስፈረመ
መከላከያዜናዎች

መከላከያ ፍቅረየሱስ ተክለብርሃንን አስፈረመ

አጋራ
አጋራ

 

ከዚህ በፊት አስናቀ ሞገስን፣ ምንተስኖት አሎና ሃብታሙ ገዛኸኝን ያስፈረመው መከላከያ አሁን ደግሞ የቀድሞው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ የመብራት ኃይልና የሐዋሳን አማካይ ፍቅረየሱስ ተክለብርሀንን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል።

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣በመብራት ኃይልና በሐዋሳ ተጫውቶ ያለፈው ፍቅረየሱስ ጦሩን ለአንድ ዓመት ለማገልገል ፊርማውን አኑሯል።

ትናንት ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቀለ ተብሎ ሃትሪክ ስፖርትን ጨምሮ በተለያዩ ሚዲያዎች የተዘገበው የኃይለየሱስ ድርድር ሳይሳካ ቀርቶ ፍቅረየሱስ መከላከያን ተቀላቅሏል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...