መነሻ ገጽ መከላከያ መከላከያ ደስታ ዮሐንስን የግሉ አድርጓል
መከላከያዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

መከላከያ ደስታ ዮሐንስን የግሉ አድርጓል

አጋራ
አጋራ

ተጨዋቾቹን በማስፈረም የተጠመደው መከላከያ የክረምቱ 8ኛ ፈራሚያቸውን ከሃዋሳ አድርገዋል።ከሃዋሳ ሁለተኛ ቡድን በውበቱ አባተ መሪነት ወደ ዋናው ቡድን ያደገው ደስታ ዮሐንስ ላለፋት ዓመታት የቡድኑ ወሳኝ ተጨዋች ሆኖ አገልግሏል።

በግራ መስመር ተከላካይነት እንዲሁም በመስመር አጥቂነት ሚጫወተው ደስታ ዮውሃንስ በዘላለም ሽፈራው እየተመራ በክረምቱ ዝውውር በንቃት እየተሳተፈ ሚገኘውን መከላከያን የወቅቱ ስምንተኛ ፈራሚ ሆኖ ተቀላቅሏል።

በኣፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጋናን በገጠመበት ጨዋታ በአብርሃም መብራህቱ ጥሪ ተደርጎለት መጫወት የቻለው ደስታ በሚቀጥሉ ዓመታት በጦሩ ማልያ ምንመለከተው ይሆናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...