መናፍ ዓወል አዲስ ክለብ ተቀላቀለ !

 

በአዳማ ከተማ ቤት ያለፉትን ዓመታት ማሳለፍ የቻለው የመሀል ተከላካዩ መናፍ ዓወል የጣና ሞገዶቹን የተቀላቀለ ሌላኛው ተጫዋች ሆኗል ።

አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ለሚቀጥለው የውድድር ዓመት በፕርሚየር ሊጉ ጥሩ ግስጋሴን ለማድረግ በዝውውሩ ንቁ ተሳትፎን በማድረግ ላይ ሲገኙ መናፍ ዓወል ለተከላካይ ክፍሉ ትልቅ እገዛን እንደሚያደርግ ይጠበቃል ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor