መቐለ 70 እንደርታ ከናይጀርያዊው ተከላካይ ጋር ተለያይቷል

መቐለ 70 እንደርታ ከናይጀርያዊው ተከላካይ ጋር ተለያይቷል

በክረምቱ የተጨዋቾች መስኮት ዝውውር ላይ መቐለ 70 እንደርታን ተቀላቅሎ ከቡድኑ ጋር የግማሽ ዓመት ቆይታ ያደረገው ላውረንስ ኤድዋርድ በስምምነት ከምዐም አናብስቶቹ ጋር ተለያይተዋል።

በርከተ ባሉ ጨዋታዎች ላይ የተሰለፈው ላውረንስ በመጀመርያው ዙር የመጨረሻ ጨዋታዎች ላይ በተደጋጋሚ ከአሰልጣኙ ምርጫ ውጪ ሲሆን ነበር።ከግዙፋ ተከላካይ ጋር በስምምነት የተለያዩት መቐለዎች በቀጣዮቹ ቀናት አዲስ ተከላካይ ለማስፈረስ በገበያው ላይ በስፋት እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ።

Hatricksport website writer

Twitter

ዳዊት ብርሀነ

Hatricksport website writer