መቐለ 70 እንደርታ ተጫዋች ማስፈረማቸውን ቀጥለዋል!

 

ከቀናት በፊት ወደ ዝውውር የገቡት የአምናዎቹ የሊጉ ሻምፒዮኖች መቐለ 70 እንደርታ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ማስፈረማቸው ይፋ ሆኗል ።

በመከላከያ ጥሩ ጊዜን ሲያሳልፍ የቆየውን ምንተስኖት ከበደን ሻምፒዮኖቹን የተቀላቀለ ሌላኛው ተጫዋች ሆኗል ።

ምንተስኖት ለመቐለ 70 እንደርታ የተከላካይ ክፍል ጥሩ እገዛን እንደሚያደርግ ሲጠበቅ በአዳማ ከተማም ተጫውቶ ማሳለፉ የሚታወስ ነው ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor