መነሻ ገጽ መቐለ 70 እንደርታ መቐለ 70 እንደርታ ሶስቱን ተጫዋቾች በነገው ጨዋታ አይጠቀምም
መቐለ 70 እንደርታሰበር ዜናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

መቐለ 70 እንደርታ ሶስቱን ተጫዋቾች በነገው ጨዋታ አይጠቀምም

አጋራ
አጋራ

ያሬድ ከበደ እና ዮናስ ገረመው በጉዳት ኦኪኪ አፎላቢ ደግሞ በቅጣት መቐለ 70 እደርታ ነገ የማይጠቀማቸው ተጫዋቾች መሆናቸው ታውቋል።

 

በ 12ኛ ሳምንት ጨዋታ ወደ ጅማ አቅንቶ ጅማ አባጅፋርን የሚገጥመው የሊጉ መሪ መቐለ 70 እንደርታ ወሳኝ ተጫዋቾችን በነገው ጨዋታ የማይጠቀም ይሆናል። አጥቂው ያሬድ ከበደ ከስሁል ሽሬ ጋር በነበረው ጨዋታ 23 ኛው ደቂቃ ላይ በጉዳት ተቀይሮ መውጣቱ አይዘነጋም። ተጫዋቹ ከጉዳቱ ባለማገገሙ ለነገው ጨዋታ ሳይደርስ የቀረ ሲሆን። አማካዩ ዮናስ ገረመው ትላንት ልምምድ ላይ በመጎዳቱ ከነገው ጨዋታ ውጭ የሆነው ሌላኛው ተጫዋች ሲሆን። ከስሁል ሽሬ ጋር በነበረው ጨዋታ በሁለት ቀይ ካርድ ከሜዳ የተሰናበተው ናይጀሪያዊው አጥቂ ኦኪኪ አፎላቢ በቅጣት የነገው ጨዋታ የሚያመልጠው ይሆናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሽንፈት ሲገጥመው በድንጉዛ ደርቢ የጦና ንቦቹ እና ኤሌክትሪክ ድል ቀንቷቸዋል

በሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ተከታታይ ሽንፈትን በሸገር ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

አዳማ ከአስር ፈረሰኞቹ ከሦስት እና ነብሮቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የመክፈቻ ቀን ጨዋታ አዳማ ከተማ በጎል ደምቆ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ...

ዜናዎችየአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጠዋል የተባሉት ሁለት ዳኞች ወደ መጡበት እንዲመለሱ ተደረገ

በዮሴፍ ከፈለኝ በወልዋሎ እና ነገሌ አርሲ ጨዋታ ላይ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ ሁለት...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንፊፋ

ፊፋ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ጥሎት የነበረውን የዝውውር ዕገዳ በጊዜያዊነት አነሳ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በአራት የቀድሞ ተጫዋቾች ቀርቦበት በነበረው ክስ በፊፋ ጥሎበት የነበረው የተጫዋቾች...