መረጃዋን ስታቀርብልዎ በሙሉ ክብር ነው …. ሀትሪክ እንዲህ ናት

መረጃዋን ስታቀርብልዎ በሙሉ ክብር ነው
…. ሀትሪክ እንዲህ ናት

*….የሚካኤል ጆርጅ አስደንጋጭ መረጃ
* የኢንተርሚዲየሪዎች ማህበር ማስጠንቀቂያ
*… የአምሳሉ ጥላሁን ቃለምልልስ
*… ከሰኞ ጀምሮ ለ2013 ፕሪሚየር ሊግ የተመረጡትና
ስለሚገመገሙት 7 ስታዲየሞች

https://t.me/Hatricksport

ከውጪ ደግሞ
* ስለኮሚዩኒቲሺልድ ፍልሚያ
*..ስለወቅታዊው የሊዮኔል ሜሲ አዲስ መረጃ
*..ስለዩናይትድና ብሩኖ ፈርናንዴዝ እንዲሁም ሌሎች
ያልተሠሙ መረጃዎች ነገ ጠዋት ይጠብቁ….

የምር መዝናኛ ከፈለጉም የሀትሪክ የመዝናኛ ገጽ
ይመረጣል

* *
ማስታወሻ

ባለፈው ረቡዕ ለገበያ የቀረበችው ሀትሪክ መፅሄትን አላገኘንም የሚል ጥያቄ ከናንተ ከተከበራችሁት አንባቢዎቻችን በተደጋጋሚ ቀርቦልናል ..የናንተን ጥያቄ ለመመለስ ሁሌ ዝግጁ የሆነው ዝግጅት ክፍላችን መጽሄቱን ነገ ጠዋት ገበያ ላይ እንድታገኙ ማድረጉን በክብር ይገልጻል፡፡

https://t.me/Hatricksport

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team