ሐዋሳ ከተማ የተጫዋቻቸውን ውል አራዝመዋል !

 

በቀድሞው ተጫዋቻቸው ሙሉጌታ ምህረት የሚመሩት ሐዋሳ ከተማዎች የፊት መስመር አጥቂያቸውን ውል አራዝመዋል ።

 

ባለፉት የውድድር ዓመታት በሊጉ ድንቅ ብቃቱን ማሳየት የቻለው እስራኤል እሸቱ በሐዋሳ ቤት ለተጨማሪ አንድ ዓመት ለመቆየት መስማማቱ ተገልጿል ።

እስራኤል እሸቱ በብሔራዊ ቡድን ተሰልፎ በመጫወት በተሰጡት አጋጣሚዎች ግብ በማግባት ብቃቱን ሲያሳይ ይታወሳል ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor