መነሻ ገጽ አትዮጵያውያን በውጪ ሎዛ አበራ ከቢርኪርካራ ጋር የመጀመርያ ዋንጫዋን አነሳች
አትዮጵያውያን በውጪዜናዎች

ሎዛ አበራ ከቢርኪርካራ ጋር የመጀመርያ ዋንጫዋን አነሳች

አጋራ
አጋራ

 

በማልታ የሴቶች ሱፐር ካፕ ጨዋታ ቢርኪርካራ ምጋር ዩናይትድን አምስት ለ ዜሮ በማሸነፍ የዓመቱ የመጀመርያ ዋንጫቸውን አሳክተዋል።ልማደኛዋ የግብ አዳኝ ሎዛ አበራ በጨዋታው ሁለት ግብ በማስቆጠር ከክለብዋ ጋር የመጀመሪያ ዋንጫዋን ማንሳት ችላለች፤ቀሪ ሥስት የቢርኪርካራ ግቦችን አንማሪ ሰይድ፣ራይና ጉስቲ ና ኬይሊ ዊልስ አስቆጥረዋል።

በሰባት የሊግ ጨዋታዎች 17 ግቦችን ያስቆጠረቸው ሎዛ አበራ የማልታ የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ኮኮብ ግብ አግቢነትን እየመራች ትገኛለች።ሎዛ አበራ እስካሁን ባደረገቻቸው የሊጉ ጨዋታ 17 ጎሎች የወዳጅነት ጨዋታ 1ጎል የዛሬውን ሶስት ጎሎች ጨምሮ 21 ጎሎች በስሟ ተመዝግበዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...