ሎዛ አበራ አሁንም ሀትሪክ ሰርታለች

በማልታ ሊግ ከሜዳቸው ውጭ ራይደርስ ገጥሞ የሎዛ አበራው ክለብ ቢሪካርካራ 10-2 ባሸነፈበት ጨዋታ ሎዛ አበራ አራት ግቦችን አስቆጥራለች።

የግብ አነፍናፊዋ ሎዛ አበራ 4,31, 83 እና 90ኛው ደቂቃ ላይ ነው አራቱን ግቦች ማስቆጠር የቻለችው። ተጫዋቿ ወደ ማልታ ካመራች በኋላ በተሰለፈችባቸው የትኛውንም ጨዋታ ግብ ሳታስቆጥር የወጣችበት አጋጣሚ የለም። በሊጉ ያስቆጠረቻቸው ግቦች ደግሞ 30 አድርሳለች። ሎዛ ሊጉ እስከሚጠናቀቅ ስንት ግቦችን እንደምታስቀር ተጠባቂ ጉዳይ አድርጎታል።

Hatricksport website Editor

Facebook

ሚሊዮን ኃይሌ

Hatricksport website Editor