መነሻ ገጽ ኢትዮጵያን በውጪ ሎዛ አበራ ነገም ትጠበቃለች
ኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

ሎዛ አበራ ነገም ትጠበቃለች

አጋራ
አጋራ

 

ትላነት ምሽት በተጠባቂው የማልታ ሊግ ሁለት ግቦችን ያስቆጠረችው ሎዛ አበራ ነገም በወዳጅነት ትጠበቃለች።

ማንም ተከላካይ ሊያቆማት ያልቻለው የጎል አዳኟን ኢትዮጵያዊቷ ሎዛ አበራ በማልታ በተሰለፈችባቸው ጨዋታ ኳስ እና መረብን ሳታገናኝ የወጣችበት የለም። ግብ አግቢነቷን ለማስቀጠል ነገ ክለቧ ቢሪካርካራ በናሽናል ስታዲዮም ባኒክ ኦስትራቫ በወዳጅነት ጨዋታ የሚገጥም ይሆናል፡፡ ከዚህ ቀደም ከቡድኗ ጋር በወዳጅነት ጨዋታ ተሰልፋ 1 ግብ ማስቆጠር ስትችል። ዛሬ የምትሰለፍበት ሁለተኛዋን የወዳጅነት ጨዋታ ደግሞ ግብ እንደምታስቆጥር ይጠበቃል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...