መነሻ ገጽ ኢትዮጵያን በውጪ ሎዛ አበራ ለንደን መቀመጫው ካደረገው ‘GiveMeSport’ ድህረገጽ ጋር ሰፋ ያለ ቆይታ ስታደርግ ድህረገጽሁም ‘ኢትዮጰያዊቷን የጎል ንግስት ተዋወቋት’ በሚል ርዕስ ሙሉ ቃለመጠይቁን ዛሬ አውጥቷል
ኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

ሎዛ አበራ ለንደን መቀመጫው ካደረገው ‘GiveMeSport’ ድህረገጽ ጋር ሰፋ ያለ ቆይታ ስታደርግ ድህረገጽሁም ‘ኢትዮጰያዊቷን የጎል ንግስት ተዋወቋት’ በሚል ርዕስ ሙሉ ቃለመጠይቁን ዛሬ አውጥቷል

አጋራ
አጋራ

 

ሎዛ በቃለመጠቁ ላይ ከአስተዳደጓ ጀምሮ ስለእግርኳስ ህይወቷን በስፋት የህይወት ልምዷን ያጋራች ሲሆን ኢትዮጵያን በሴቶች አፍሪቃ ዋንጫ ተሳታፊ ማድረግ ህልሟ እንደሆነም ጨምራ ገልፃለች።

በተጨማሪም በቀጣዮ አመት በአውሮፓ ቻምፕዮንስ ሊግ አሁን እየተጫወተችበት ካለው የማልታው ቢርክርካራ ክለብ ጋር ተሳታፊ ለመሆን ጠንክራ እየሰራች እንደሆነ ገልፃ የእርሷ የአውሮፓ ጉዞ የእግርኳስ መልማዮችን ወደኢትዮጵያ እንዲያማትሩ ሊያደርግ እንደሚችል ገልፃ በርትታ በመስራት ትልልቅ ክለቦች ኢትዮጵያዊን ተጫዋቾች ምርጫቸው እንዲያደርጉ እንደምትጥር አያይዟ ገልፃለች።

ድህረገፁ ሎዛን እንግሊዝ ሃገር መጫወት ትፈልግ እንደሆነ ጠይቋት፥ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሱፐር ሊጉን በቅርበት እየተከታተለችው እንደሆነ ገልፃ ለሊጉ የሚመጥን አቅም እንዳላትም ጠቅሳለች።

ብራዝላዊቷን ኮከብ ማርታን እንደ አርአያ እንደምትመለከት የገለፀችው ሎዛ ምክንያቷን በስፋት አስረድታ ማርታ እግርኳስን መጫወታ ከማቆሟ በፊት አብራት መጫወት እንደምትፈልግ ገለፃለች።

መሉውን ቃለመጠይቅ በሚከተለው ማስፈንጠርያ በመጠቀም ያንብቡት:

https://www.givemesport.com/1542001-womens-sports-meet-the-ethiopian-goal-queen-22yearold-loza-abera?amp&__twitter_impression=true

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...