የውጪ ተጫዋቾች የዝውውሩ መስኮት ሊዘጋ 2ቀናት እየቀሩት ኢትዮጵያ ቡና 4ኛ የውጪ ተጫዋች በዛሬው እለት በይፋ አስፈርሟል።
ለኢትዮጵያ ቡና ፊርማውን ማኖሩ የተረጋገጠው ላይቤሪያዊ ዜግነት ያለው ስክላም ሾሌ የፊት መስመር አጥቂ ሲሆን ከቡናማዎቹ ጋር ለሁለት ዓመታት ለመቆየት ፊርማውን ማኖሩ የክለቡ ይፋዊ ገፅ አስታውቋል።
በአዲስ አበባ ሲቲ ለዋንጫ መድረስ የቻለው ኢትዮጵያ ቡና በመጪው ቅዳሜ በ11 ሰዓት ባህርዳር ከተማን ይፋለማል
ፎቶ © የኢትዮጵያ ቡና የፋዊ ገፅ
አስተያየት ይስጡ