መነሻ ገጽ ዋልያዎቹ ለ2021 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ዋሊያዎቹ ጥሪ ተደረገላቸው
ዋልያዎቹዜናዎች

ለ2021 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ዋሊያዎቹ ጥሪ ተደረገላቸው

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ለ2021 አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ከማዳጋስካር አቻው ጋር ለሚያደርገው የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ በእጩነት የተመረጡ ተጫዋቾች ዝርዝር ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሠልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ጥሪ ያደረጉ መሆናቸውን የገለጹ ሲሆን ቡድኑ ሰኞ ጥቅምት 24 ቀን 2012 ዓ.ም በትግራይ ዓለም አቀፍ ስታዲየም ልምምዱን የሚጀምር ይሆናል፡፡
የግብ ጠባቂዎች
1. ለአለም ብርሃኑ …………………………………………… ቅዱስ ጊዮርጊስ
2. ምንተስኖት አሎ …………………………………………… ስሁል ሽረ
3. ተ/ማርያም ሻንቆ…………………………………………… ኢትዮጵያ ቡና
ተከላካዮች
1. አስቻለው ታመነ …………………………………………… ቅዱስ ጊዮርጊስ
2. አንተነህ ተስፋዬ …………………………………………… ሰበታ ከተማ
3. ደስታ ደሙ …………………………………………………. ቅዱስ ጊዮርጊስ
4. አህመድ ረሺድ ………………………………………….. ኢትዮጵያ ቡና
5. ረመዳን የሱፍ …………………………………………… ሱሁል ሽረ
6. አስራት ቱንጆ …………………………………………… ኢትዮጵያ ቡና
7. መሳይ ጳውሎስ …………………………………………… ሀዋሳ ከተማ
8. ዮናስ በርታ …………………………………………… አዳማ ከተማ
አማካዮች
1. ሀይደር ሸረፋ …………………………………………… ቅዱስ ጊዮርጊስ
2. ከነአን ማርክነህ …………………………………………… አዳማ ከተማ
3. ሱራፌል ዳኛቸው ……………………………………… ፋሲል ከነማ
4. ይሁን እንደሻው ……………………………………… ሆሳህና ከተማ
5. ፋአድ ፈረጃ …………………………………………… አዳማ ከተማ
6. አማኑኤል ዮሐንስ ……………………………………… ኢትዮጵያ ቡና
አጥቂዎች
1. አማኑኤል ገ/ሚካኤል …………………………………… መቐለ 70 እንደርታ
2. አዲስ ግደይ ……………………………………………….. ሲዳማ ቡና
3. መስፍን ታፈሰ …………………………………………… ሀዋሳ ከተማ
4. አቡበከር ናስር …………………………………………… ኢትዮጵያ ቡና
5. ታፈሰ ሰለሞን …………………………………………… ኢትዮጵያ ቡና
ከሀገር ውጭ የሚጫወቱ ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች
1. ሽመልስ በቀለ …………………………………………… አልመካሳ /ግብፅ/
2. ጋቶች ፖኖም …………………………………………… ሀራስ አልሁድ /ግብፅ/
3. ቢኒያም በላይ …………………………………………… ሱሪያንስ /ስዊድን/

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

አዳማ ከአስር ፈረሰኞቹ ከሦስት እና ነብሮቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የመክፈቻ ቀን ጨዋታ አዳማ ከተማ በጎል ደምቆ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ...

ዜናዎችየአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጠዋል የተባሉት ሁለት ዳኞች ወደ መጡበት እንዲመለሱ ተደረገ

በዮሴፍ ከፈለኝ በወልዋሎ እና ነገሌ አርሲ ጨዋታ ላይ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ ሁለት...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንፊፋ

ፊፋ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ጥሎት የነበረውን የዝውውር ዕገዳ በጊዜያዊነት አነሳ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በአራት የቀድሞ ተጫዋቾች ቀርቦበት በነበረው ክስ በፊፋ ጥሎበት የነበረው የተጫዋቾች...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋልያዎቹ በአሜሪካ የወዳጅነት ጨዋታን ሊያደርጉ ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አሜሪካ ሊያመራ ነው ነገር ግን የወቅቱ የብሔራዊ ቡድኑ...