በአዲሴ ካሳ እሚመሩት ሃዋሳ ከተማዎች የሁለት ተጨዋቾች ዝውውር አጠናቀዋል።
ጥሩ ዓመት ባላሳለፈው ደቡብ ፖሊስ በግላቸው ጥሩ መንቀሳቀስ የቻሉት የተሻ ግዛው እና ብርሃኑ በቀለን ሃዋሳ ከተማን መቀላቀል ችለዋል።
ደስታ ዮውሃንስ፣ታፈሰ ሰሎሞን ያጡት ሃዋሳዎች በወቅቱ የተጨዋቾች ዝውውር ላይ የሁለቱ ተጨዋቾች ዝውውር ጨምሮ ስድስት ተጨዋቾችን ማስፈረም ችለዋል።
በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...
በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...
በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...
አሰልጣኙን ያሰናበተው መቐለ 70 እንደርታ ሌላ ሹመትን ፈፅሟል። በያዝነዉ የዉድድር አመት ደካማ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ