መነሻ ገጽ መከላከያ ሃብታሙ ገዛኸኝ ለመከላከያ ፊርማውን አኑሯል
መከላከያዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሃብታሙ ገዛኸኝ ለመከላከያ ፊርማውን አኑሯል

አጋራ
አጋራ

 

ዘላለም ሽፈራውን በአሰልጣኝነት የቀጠሩት መከላከያ ሃብታሙ ገዛሀኝን ከሲዳማ ቡና አስፈርመዋል።

ባሳለፍነው የውድድር ዓመት ሲዳማ ቡና ለዋንጫ ባደረገው ሩጫ ላይ 11 ግቦችን በማስቆጠር ከፍተኛ ድርሻ ያበረከተው ሃብታሙ እንደ አዲስ እየተገነባ ያለውን መከላከያን ተቀላቅሏል።

ጦሮቹ በያዝነው የክረምት ተጨዋቾች መስኮት ዝውውር በንቃት እየተሳተፋ ሲሆን ምንተስኖት አሎ፣ነስረዲን ሃይሉ እና አስናቀ ሞገስን ማስፈረም ችሏል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

በካናዳ የኢትዮጵያዊያን የባህል እና ስፖርት ሊግ በይፋ ተመሠረተ

በካናዳ የኢትዮጵያ የባህል እና ስፖርት በሚል ስያሜ ሊግ ተቋቋመ። የኢትዮጵያን ባህል ለአለም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...