ሁለት የ14ኛ ሳምንት ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች የቀን ለውጥ ተደርጎባቸዋል

ኢትዮጵያ ቡና ከሰበታ እንዲሁም ወልቂጤ ከ ሲዳማ ቡና የሚያደርጉትን ጨዋታ ሰኞ ይቀየራል።

 

ቀደም ብሎ በወጣው መርሀ ግብር የ14ኛ ሳምንት የአራቱም ቡድኖች ጨዋታ እሁድ ቀን እንዲደረግ ቀደም ብሎ መርሀ ግብር ቢወጣላቸውም። ሀሙስ ጨዋታ አከናውነው እስከ እሁድ ባለው የሰአት ልዩነት 72 ስለማይሞላ እንደምክንያትነት ቀርቦ ነው ጨዋታው የቀን ለውጥ እንዲደረግበት ያስቻለው። ከአወዳዳሪው አካል ሀሙስ ቀን ደብዳቤ ይደርሳቸዋል ተብሎ ይጠበቃል።

Editor at Hatricksport

Facebook

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport