ሁለት የአፍሪካ ሀገራት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በአለማቀፍ መድረክ እንደማይሳተፉ አስታውቀዋል

 

የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የሆኑት ሩዋንዳ እና ኬንያ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ያለባቸውን የአለማቀፍ ውድድር እንደማይሳተፉ አሰታውቀዋል።

የኮሮና ቫይረስ ከፍተኛ ስርጭት በስፖርቱ ከፍተኛ ጫና እያደረሰ እና ለበርካታ ሀገራት ሊግ መቋረጥ እና መራዘም ምክንያት የሆነው ይህ በሽታ ወደ አፍሪካም ብቅ ብሎ። የአፍራካ ሀገራት በስጋት ምክንያት በአለም አቀፍ እና አፍሪካ መድረኮች እንደማይሳተፉ እያሳወቁ ይገኛል። ጎረቤት ሀገር ኬንያ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከኮሞሮስ ጋር ያለባትን ጨዋታ እንደማታከናውን እና ለሌላ ጊዜ መራዘም እንዳለበት ያሳወቀች ሲሆን። ሌላኛዋ ሀገር ሩዋንዳ የአለም አቀፍ ውድድሮችን ጨምሮ የቻን 2020 ላያ ያላትን ተሳትፎ እና የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ መሰረዟን ዛሬ አሳውቃለች።

Hatricksport website Editor

Facebook

ሚሊዮን ኃይሌ

Hatricksport website Editor