ሀድያ ሆሳዕና ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል

ሀድያ ሆሳዕና የመሀል ተከላካዩ ቢኒያም ሲራጅን የቡድኑን ሁለተኛ ፈራሚ አድርጓል።

በመጀመሪያው ዙር እጅግ ተጋላጭ በመሆን በርካታ ግቦችን በማስተናገድ ነጥብ ይዘው ለመውጣት ሲቸገሩ የነበሩበት የተከላካይ ስፍራቸውን ለመጠገን ያሰቡት አሰልጣኝ ፀጋየ ኪዳነማርያም ዛሬ ሁለተኛውን የቀድሞ ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ እና ጅማ አባጅፋር የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹን ቢኒያም ሲራጅ አስፈርሟል።

Hatricksport website Editor

Facebook

ሚሊዮን ኃይሌ

Hatricksport website Editor