መነሻ ገጽ ሀትሪክ አበይት ጉዳዮች ሀትሪክ አበይት ጉዳዮች| የ11ኛው ሳምንት ዋና ዋና ጉዳዮች (ግብ ጠባቂዎች)
ሀትሪክ አበይት ጉዳዮችስሁል ሽረወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ሀትሪክ አበይት ጉዳዮች| የ11ኛው ሳምንት ዋና ዋና ጉዳዮች (ግብ ጠባቂዎች)

አጋራ
አጋራ

 

የ11ኛው ሳምት ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ረቡዕ እና ሐሙስ የተከናወኑ ሲሆን እኛ ደግሞ የግብ ጠባቂዎች እንቅስቃሴ መሰረት አድርገን የተመለከትናቸውን ዓበይት የሳምንቱ ጉዳዮች አንሰተንላቹሀል።

ወንድወሰን አሸናፊ

ወንድ ወሰን አሸናፊ በምንተስኖት አሎ አለመኖር ተከትሎ ወደ ቋሚ አሰላለፍ የመጣው ግብ ጠባቂው ትላንት በነበረው ጨዋታ የኦኪኪ አፎላቢን ፍፁም ቅጣት ጨምሮ ሁለት ግብ የሚሆኑ አጋጣሚዎችን በማምከን ቡድኑን ተጨማሪ ግቦች ከማስተናገድ ታድጓል።


ጃፋር ደሊል

በሶስት ሳምንታት ጥሩ አቋም ላይ የነበረው ጃፋር ደሊል ትላንት በርካታ ግቦችን አስተናግዷል። በሲዳማ ቡና 5-0 ለባዶ የተሸነፈው ወልዋሎ እንደቡድን ያደረጉት እንቅስቃሴ ለጎሉ መብዛት አስተዋፅኦ ቢኖረውም። ግብ ጠባቂው የሚሰነዘሩበት ጥቃቶች ለመመከት የሚያደርጋቸው እንቅስቃሴ ደከም ያሉ ነበሩ።


ሚካኤል ሳማኬ

የፋሲል ከነማ ሁነኛ ግብ ጠባቂው ሳማኪ ሚካኤል ምንም እንኳን ቡድኑ ነጥብ ቢጥልም በተከታታይ ሁለት ጨዋታዎች መረቡን ሳያስደፍር የወጣ ግብ ጠባቂ ነው።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
መቐለ 70 እንደርታዜናዎች

ገረሱ ሸመና መቐለ 70 እንደርታን ተቀላቀለ

በሊጉ ለመቆየት እየዳዱ የሚገኙት መቐለ 70 እንደርታዎች ረዳት አሰልጣኝ ሾመዋል። በኢትዮጵያ እግር...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“የቀዶ ጥገና ህክምና ይደረግለታል” የወላይታ ድቻ ስራ አስኪያጅ አቶ ምትኩ ሐይሌ

ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ከባድ ጉዳትን ያስተናገደው ወጣቱ ተጫዋች ቅዱስ ቂርቆስ በምን...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

በካናዳ የኢትዮጵያዊያን የባህል እና ስፖርት ሊግ በይፋ ተመሠረተ

በካናዳ የኢትዮጵያ የባህል እና ስፖርት በሚል ስያሜ ሊግ ተቋቋመ። የኢትዮጵያን ባህል ለአለም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...